Loading...

መርህ

የደንበኞችን ምቾት ማስቀደም፤ ጥራትና ተገቢነት ያለው አገልግሎት መስጠት፤ ቴክኖሎጂአዊ እምርታ፤ አካታችነትና ህጻን ተኮር አገልግሎት።

  • ልጆችን እንደራሳቸው መቀበል
  • የገባነውን ቃል ማክበር
  • ልጆችን የምናወዳድረው ከትናንት ውጤታቸው ጋር ብቻ ነው
  • ልጆቻችን ላይ፣አስተማሪዎች ላይ እና ወላጆች ላይ በህብረት መስራት
  • ጥራትና ተገቢነትን ያለው አገልግሎት መስጠት
  • ቴክኖሎጂአዊ እምርታ
  • አካታችነትና ልጆች ተኮር አገልግሎት መስጠት
  • ሁሉም አገልግሎት እኩል ነው