Loading...

የትምህርት ቤት መገልገያዎች

በትምህርት ቤቱ ያሉት መገልገያዎች በሙሉ ለልጆች ምቾት፣ደህንነት እና የአእምሮአቸውን ፕሮግራሚንግ ታስበው የተዘጋጁ ናቸው።

የሰለጠኑ ሹፌሮች

የተለያዩ ዘመናዊና ምቹ የተማሪ አውቶቡሶች ከሰለጠኑ ሹፌሮች ጋር።

የመጫወቻ ሜዳ

ሰፊና ንፅህናው የተጠበቀ የመጫወቻ ሜዳ

መጫወቻዎች

የተለያዩና ዘመናዊ መማሪያ የሚሆኑ መጫወቻ እቃዎች

የትምህርት አሰጣጥ

ሳይንሳዊ ዘዴን ያማከለና ከተለመደው የመማር ማስተማር ዘዴ ወጣ ያለ

ስለ ስራችን እና አዋዋላችን

ልጆቻችን የሚማሩበትን በተግባር የሚያዩበት፣ በነፃነት የሚቦርቁበት፣በፍቅር የሚኮተኩቱበት፣ራሳቸውን የሚሆኑበት የተመቻቸ እና የተቀናጀ ውሎ።

መምህር ስለመሆን

መምህርነት ተማሪነትም ጭምር ነው በፍቅር አስኳላ ከልጆቻችን እየተማርን የተግባር መምህራን እንሆናለን። በፍቅር አብረን እናድጋለን!

መምህር መሆን ይፈልጋሉ?

ትምህርቶቻችን

ስዕል
እድሜ:
3-6 አመት
መደበኛ ትምህርት:
2:00-10:00
የማጠናከሪያ፡
10:00-11:00
እደ ጥበብ
እድሜ:
3-6 አመት
መደበኛ ትምህርት:
2:00-10:00 መደበኛ
የማጠናከሪያ፡
30 ልጆች
የቀለም ትምህርት
እድሜ:
3-6 አመት
መደበኛ ትምህርት:
2:00-10:00 መደበኛ
የማጠናከሪያ፡
30 ልጆች
ቋንቋ & ንግግር
እድሜ:
3-6 አመት
መደበኛ ትምህርት:
2:00-10:00 መደበኛ
የማጠናከሪያ፡
30 ልጆች
ፍቅር
እድሜ:
3-6 አመት
መደበኛ ትምህርት:
2:00-10:00 መደበኛ
የማጠናከሪያ፡
30 ልጆች
ጥበብ
እድሜ:
3-6 አመት
መደበኛ ትምህርት:
2:00-10:00 መደበኛ
የማጠናከሪያ፡
30 ልጆች

ደንበኞቻችን ምን ይላሉ?