Loading...

የአስኳላ ውሎ

    • ልጆች እኔ ፍቅር ነኝ፤ እኔ ሰላም ነኝ፤ እኔ ጎበዝ ነኝ፤ እኔ አመስጋኝ ነኝ በማለት አወንታዊ ማረጋገጫ እንዲያሰርፁ ይደረጋል፡፡
    • የልጆች ዝንባሌ ከተለየ በኋላ ዶ/ር፣ ኢንጂነር፣ ፕሮፌሰር፣ ፓይለት የመሳሰሉ ቅፅል ስሞች ተሰጥቷቸው አንቱታ ካተረፉ በጎ ፍቃደኛ ባለሙያዎችን ቆይታ እንዲያደርጉ እና የፎቶ ማስታወሻ እንዲኖራቸው ይደረጋል፡፡
    • ልጆች በየዕለቱ በሚያሳዩት እንቅስቃሴ በማህደር እንዲያዝ ይደረጋል፡፡
    • ፈተና ቀርቶ የምዘና ስርዓት በመዘርጋት በየጊዜው አስፈላጊው ድጋፍ እንዲሰጣቸው ይደረጋል፡፡